📖📲አል ኢትቃን ኦላይን የቂርአት ማዓከል🕌
🌎በሀገር ውስጥ ከሀገር ውጭ በአሜሪካ :በአውሮፓ: በአረብ ሀገራት: እንድሁም በመላው አለም ለምትገኙ ለሙስሊም ቤተሰቦች እና ለቁርአን ወዳጆች በሙሉ የቀረበ እድል 📢📢
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 💐
☑️ቃኢዳ
☑️ቁርአን
☑️ተጅዊድ
☑️ኪታብ
☑️ሲራ
🔴 0 ክላስ:- ለጀማሪ ቃኢደቱ ኑራኒያ
🔴1ኛ ክላስ :-ነዝር ቁርአንን እያዪ በተጅዊድ ማንበብ
🔴2ኛ ክላስ :- ቁርአን + ተጅዊድ
🔴3ኛ ክላስ :- ቁርአን + ተጅዊድ + ኪታብ + ሲራ
☎️ከህፃን እስከ አዋቂ ሁሉንም የእድሜ ክልል ያማከለ
💊ለልጆችዎ ልዩ የሆነ የቁርአን እና ተርቢያ ትምህርት እንሰጣለን
✔️በአማረኛ ቋንቋ
✔️በልዩ አቀራረብ
✔️በየትኛውም የእድሜ ክልል ውስጥ ላሉ
🔴የመቅሪያ መንገዶች
1⃣በግል 🚹:-በኡስታዙ አካውንት ተደውሎ መቅራት ይችላሉ።
2⃣ በግሩፕ🚻 :- ከሌሎች ተማሪዎች ጋር በግሩፕ ላይቭ መቅራት ይችላሉ።
3⃣ በሪከርድ ▶️:- በሪከርድ በሚመቸዎት ስአት መቅራት ይችላሉ
ከሶስቱ በተመቸዎት መቅራት
⏰እርሶ በመረጡት ቀን እና ሰአት🕰
ትምህርቶቹ የሚሰጡት
☑️በ whatsapp
☑️በ imo
☑️በ zoom
☑️በ telegram
እርሶ በሚመችዎት መቅራት ይችላሉ።
ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ።
ለመመዝገብ ከታች ባለው ሊንክ ያገኙናል።
👇⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️👇
@al_etqan_online_medresa


