@Aksipspg · 4.2K subscribers
እንኳን ወደ ⒶⓀ 𝕖𝕕𝕦𝕔𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟 በሰላም መጡ! 👋 ለትምህርት ማህበረሰቡ እና ለተማሪዎች የተዘጋጀ ልዩ ቻናል! 📚 ጠቃሚ መጻሕፍትና ማስታወሻዎች ❓ የፈተናና የክለሳ ጥያቄዎች 📱 ትምህርታዊ አፕሊኬሽኖችና ቻናሎች ሁሉንም በአንድ ቦታ በቀላሉ ያግኙ! አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇 ⒶⓀ 𝕖𝕕𝕦𝕔𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/AksipspgIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 10, 2020per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
11 advertisers placed 11 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
መግለጫውን መከታተል ያልቻላችሁ ተማሪዎች በዚህ 🎼Record መስማት ትችላለሁ ።
#National_Exam_Result የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ወይም ማክሰኞ ለተማሪዎች ይላካል። ከዛ በኋላ በሉት ተከታታይ 5 ቀናት ቅሬታ ካለ ማቅረብ ይቻላል። " ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሬሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን መቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል። " አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ እና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲ…
#National_Exam_Result በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል። ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት ችለዋል። 70544 ተማሪ አልፏል Natural 16.58% Social 8.3% ከፍተኛ የተመዘገበው ውጤት ከናቹራል 🔹 591 ከ Oda ልዩ አዳሪ ት/ቤት፡፡ 🔹 ከሴት ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበው ውጤት 583 አገው ምድር …
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 ዓ.ም በ11ኛ ክፍል ለሚጀመሩ አዳዲስ የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ ዓይነቶች የአተገባበር ማንዋል ይፋ አድርጓል። በመተግበሪያ ማንዋሉ መሰረት አንድ ተማሪ ከአቅሙና ከፍላጎቱ ጋር የተያያዘ አንድ የሙያ ዓይነት ብቻ መርጦ የሚማር ሲሆን፣ ትምህርት ቤቶች ሁሉንም 11 ዓይነት ሙያዎች በአንድ ጊዜ እንዲተገብሩ አይገደዱም። በዚህ አዲስ የአተገባበር ሥርዓት ውስጥ የተካተቱት 11 የሙያ ዓይነቶች በስድስት ዋና ዋና የሙያ…
✨ ለተማሪዎች የተደረገ ልዩ የክረምት መልዕክት! 📚🔥 📖 ክረምት፡ ለስኬት የሚዘጋጅበት ወርቃማ ጊዜ! ☀️ ሰላም ሰላም ውድ ተማሪዎች! ክረምት ከትምህርት ገበታ ርቀን የምንቆይበት ጊዜ ቢሆንም፣ አእምሮን እና አካልን ለአዲስ ዓለም ዝግጁ የምናደርግበት ወርቃማ ዕድል ነው። ጊዜን ያለ አግባብ ማሳለፍ ትልቅ ኪሳራ ሲሆን፣ ይህንን ጊዜ በጥበብ መጠቀም ግን ለቀጣዩ የትምህርት ዘመን ትልቅ ድል ያስገኛል! 🎯 💡 የክረምቱን ጊዜ በአግባቡ የመጠቀም ሚስጥር፡ ⚖️ የእረፍት እና …