@Afkariwyedhalj · 1.6K subscribers
#ያንተ ልጅ ሲበላ የኔ ልጅ ያለቅሳል ፣ ያንተ መሬት ታርሶ የኔ ዳዋ ለብሷል። ወይ ካንተ ወይ ከኔ ያንዳችን ቀን ደርሷል ጊዜ መሃንዲስ ነው ይሰራል ያፈርሳል። አፍቃሪው የድሃ ልጅ ********** ✍አፍቃሪው የድሃ ልጅ የአማራን ሕዝብ ያነቃል ያደራጃል!! ፖለቲካዊ ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/AfkariwyedhaljIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 15, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 18, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
▬በ2013 ዓ.ም ኮንሶ ወረዳን የወረረው የሸኔ ታጣቂ “ሥማችሁ ከአማራ ጋር ይመሳሰላል››በሚል ምክንያት ከ66 በላይ የአማሮ ተወላጆችን ጨፈጨፈ፡፡ ማሳሰቢያ ፡- ▬▬▬▬ ይህ የዘር ፍጅት መረጃ በመንግሥታዊ መዋቅር ታግዘው በድብቅ ከተፈጸሙ እልፍ አእላፍ ጭፍጨፋዎች መሀከል ሾልከው የወጡትንና በኔ ማስታወሻ ላይ የተመዘገቡትን ያካተተ እንጂ በብልጽግና ዘመን የተፈጸመውን ድምጽ የለሽ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ሊገልጽ የሚችል አይደለም፡፡ ክፍል ሁለት ይቀጥላል።
ለጃዋር አድርሱልኝ! የዘር ፍጅት የታወጀባቸው አማራዎች የጭፍጨፋ ዶሴ ሲገለጥ….! (አሳዬ ደርቤ) (እልልታ የዋጠው እሪታ ከሚለው መጽሐፍ የተቀነጨበ) ❗️❗️ ➔ጃዋር መሐመድ ተከብቤያለሁ ያለ ቀን 86 አማራዎች ተገደሉ፡፡ ➔አርቲስት ሐጫሉ የተገደለ ቀን 350 አማራዎች ተጨፈጨፉ፡፡ ➔በቤኒሻንጉል ክልል በመተከል ዞን በ2013 ዓ.ም ብቻ በኦሕዴድ ሸኔ እና በጉምዝ ታጣቂዎች 2,980 አማራዎች ሲገደሉ 411 ዜጎችን አካል ጉዳተኛ ሆኑ፡፡ 408 ሕጻናትም ወላጅ አልባ ለመሆ…
[media, no text]
"በአዲስ አበባ ከተማ እና ነዋሪወቿ ላይ የተደቀነው የህልውና አደጋ በድርጅታችን ቁርጠኝነት፣ በህዝባችን ፅናትና በፀረ ብልፅግና ብሔራዊ ኃይሎች ትብብር በሚታጀበው የትግላችን አይቀሬ ድል የሚመመከት ይሆናል" ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን)፤ በአዲስ አበባ ጉዳይ የተሰጠ የአቋም መግለጫ ! ነሐሴ 09/2018 ዓ.ም ዘረ ፈጁ የብልፅግና አገዛዝ ''አገራዊ ምክክር'' በሚል ስም በኢትዮጵያ፤ በአዲስ አበባ ከተማ የሚያካሂደው የድራማ መድረክ የህዝብ ውክልና የሌለበት፣…
[media, no text]