@AECHB_group · 262 subscribers
እውነት እላችኋለሁ፤ ቃሌን የሚሰማ፣ በላከኝም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ ከሞት ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” — ዮሐንስ 5፥24 (አዲሱ መ.ት)
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/AECHB_groupIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 2, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
አልቅሶ በደስታ ሞላኝ ! 🤝
[media, no text]
#አንዴ_የቀረበ_ዘላለማዊ_የእርቅ_መስዋዕት ! #ኢየሱስ ✊
t.me/AECHB_group?direct
#ካህን_በገዛ_ደምህ_አዳንከኝ✊ ካህን በገዛ ቁስልህ አተረፍከኝ ከፍለህ አቋደስከኝ ህይወትህን ቆርሰህ አካፈልከኝ ነፍስህን ከዚህ የጨመረ ምን ፍቅር ይኖራል ከዚህ ደርዝ ያለፈ ምን መውደድ ይገኛል መሥዋዕት ከመሆን ከመሞት የባሰ ለነፍስ ነፍስ ከማጣት ከማለፍ ያለፈ ብልህ የመውደድ ጥግ የፍቅር ዳርቻ ህይወቴ ተገኝቶ ባንተ ፍቅር ብቻ ጨለማዬ በርቶ ባንተ ፍቅር ብቻ ብርሀን ወጥቶልኝ ባንተ ፍቅር ብቻ 🔹ባንተ ፍቅር ብቻ🔹 ✍️ Singer Hanna Tekle
በሞቱ ሞታችን ተሽሮ 🖐 በትንሳኤው ጸደቅን ✊ ............................_------............ እንኳን ለትንሳኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !