ማስታወቂያ ከአያት 49 ወደ ፊጋ በሚወስደው መንገድ ላይ 72 ድልድይ አካባቢ የመንገድ ጥገና ሥራ ይካሄዳል።… — AACRA — TG.ME

ማስታወቂያ
ከአያት 49 ወደ ፊጋ በሚወስደው መንገድ ላይ 72 ድልድይ አካባቢ የመንገድ ጥገና ሥራ ይካሄዳል።
በመሆኑም በተጠቀሰው ሥፍራ የሚካሄደውን የጥገና ሥራ በፍጥነት ለማከናወን፤ ከዛሬ ሰኞ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ መንገዱ በከፊል ለትራፊክ ዝግ ይደረጋል።
ስለሆነም አሸከርካሪዎች ጥንቃቄ በማድረግ እንዲተላለፉ እና አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ያሳስባል።
የተሻለ መንገድ፣ ለተሻለች አዲስ አበባ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን
❤5
August 24, 2026 1.4K 4