✴️ OpenAI እስከ 2026 ዓ.ም መጨረሻ ድረስ AGI ማሳካት እንደሚችል አስታወቀ የ-OpenAI ዋና ስራ አስፈፃሚ Sam Altman ኩባንያው እስካሁን ሙሉ በሙሉ AGI ላይ ባይደርስም እስከዚህ የፈረንጆች ዓመት (2026) ማብቂያ ድረስ ግን በውስጣዊ አሰራሩ AGI ሊባል የሚችል ሲስተም እንደሚኖረው እንደሚጠብቅ ገልጿል። ይህ መግለጫ OpenAI ለ-AGI መድረሻ ግልጽ የሆነ የጊዜ ሰሌዳ ያስቀመጠበት የመጀመሪያው አጋጣሚ ተደርጎ ተወስዷል። 🖱️ OpenAI ራሱን ችሎ …
August 29, 2026 24