🧠 ከሰው ልጅ የአንጎል ሴሎች (Brain Cells) የተሰራው የዓለማችን የመጀመሪያው የዳታ ማዕከል ስራ ጀመረ ➡️በቤተ ሙከራ ውስጥ የዳበሩ (Lab-grown) 16 ሚሊዮን የሰው ልጅ የአንጎል ሴሎችን ከ20 ኮምፒውተሮች ጋር በማስተሳሰር የሚሰራው የመጀመሪያው የባዮ-ኮምፒውቲንግ (Biocomputing) የዳታ ማዕከል ፕሮቶታይፕ በተግባር መስራት መጀመሩ ይፋ ሆኗል። ➡️ይህ አሰራር ባዮሎጂካል የነርቭ ሴሎችን (Biological neurons) ከዲጂታል ሲስተሞች ጋር በማቀናጀት እጅግ ዝቅተኛ የኃይል ፍጆታን በመጠቀም ውስብስብ የስሌት ስራዎችን ለማከናወን ያለመ ነው። 🤩 @AddisIntel
August 26, 2026 101