✅ ቬልቬት የውበት ሳሎን : ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:
📍አድራሻ ፡ ፖስታ ቤት ናፍራን ሞል
📱0926798929
______
1) የጥፍር ባለሙያ
🚻ፆታ: ሴት
🎖ልምድ፡ ያላት
______
2) የፀጉር ባለሙያ
🚻 ፆታ: ሴት
➡️ ሙሉ ስራ ምትችል(ስፌት፣ ሹሩባ ፣ ስታይሊስት) ፡፡
______
3) አጠባ እና ጠቅላይ
🚻 ፆታ: ሴት
➡️ ፔዲኪዩር የምትሰራ
🚫የሚያበቃበት ቀን፡ 05/13/ 2018
❇️ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በቴሌግራም @bi_nii ያናግሩን
ለወዳጅዎ ሼር ያርጉ 👉 @adamajobs
8September 2, 2026 940 2