✅ ተስፋዬ ባለሚ፡ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል:
📍አድራሻ፡ አዳማ ከተማ ዱቄት መንገድ አዳማ ቆርቆሮ ፊትለፊት ሃረር ቢራ መጋዘን
📱0924573398/ 0912299556
——————————
1) ጫኝ አውራጅ
🚻ፆታ: ወንድ
🎓 የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ
🎖ልምድ፡ 0 ዓመት
———————————
2) የአይሱዙ ሹፌር
🚻ፆታ: ወንድ
🎓 የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ
🎖ልምድ፡ 1 ዓመት
🚫የሚያበቃበት ቀን፡ 05/13/ 2018
❇️ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በቴሌግራም @bi_nii ያናግሩን
ለወዳጅዎ ሼር ያርጉ 👉 @adamajobs
8September 2, 2026 925 1 4