✅ ኑሪ እናት ልዩ የእናቶች እና የህፃናት ህክምና ስፔሻላይዝድ ማዕከል: ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል::
🕔ማብቅያ ቀን፡ 30/12/2018
📍አድራሻ፡ አዳማ 04(ደዴቻ አራራ) ቀበሌ ወደ ጎሮ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ 50ሜ ገባ ብሎ
📱0988494949/ 0902555556/ 0974100099
————————————
1) አጠቃላይ ዶክተር(GP)
🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4
🥇ልምድ: 1 ዓመት +
💰ደሞዝ፡ 20,000 - 35,000
# የትምህርት ደረጃ፡ BSC ያጠናቀቀ/ች።
# የሙያ ምዝገባና የሥራ ፈቃድ የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት።
————————————
2) ሚድዋይፍ / Midwife
🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4
🥇ልምድ: 1 ዓመት +
💰ደሞዝ፡ 10,000 - 18,000
# የትምህርት ደረጃ፡ BSC ያጠናቀቀ/ች።
# የሙያ ምዝገባና የሥራ ፈቃድ የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት።
————————————
3) ክሊኒካል ነርስ
🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 5
🥇ልምድ: 1 ዓመት +
💰ደሞዝ፡ 10,000 - 18,000
# የትምህርት ደረጃ፡ BSC ያጠናቀቀ/ች።
# የሙያ ምዝገባና የሥራ ፈቃድ የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት።
————————————
4) ሜዲካል ላብራቶሪ ቴክኖሎጂስት
🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🥇ልምድ: 1 ዓመት +
💰ደሞዝ፡ 8,500 - 15,000
# የትምህርት ደረጃ፡ BSC ያጠናቀቀ/ች።
# የሙያ ምዝገባና የሥራ ፈቃድ የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት።
————————————
5) ጥበቃ
🚻ፆታ: ወንድ
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4
❇️ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በቴሌግራም @bi_nii ያናግሩን
ለወዳጅዎ ሼር ያርጉ 👉 @adamajobs
13August 29, 2026 1.7K 2 19