✅ Gaha Delivery Service PLC: ከዚህ በታች ለተጠቀሰው ክፍት የስራ ቦታ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡
📍አድራሻ፡ መብራት ሀይል
📱@gahadelivery / https://www.gahadelivery.com
————————————————
1) Marketing Manager
🚻 ጾታ፡ ሁለቱም
🎓 የትምህርት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ እና ማኔጅመንት ዲግሪ/ዲፕሎማ ያለው
🎖ልምድ፡ 1ዓመት
⏱ የስራ ሰዓት ከጠዋት 2:30 - 12:30
——————————————
2) Delivery man
🚻ፆታ: ወንድ
——————————————
🚫የሚያበቃበት ቀን፡ 03/13/ 2018
❇️ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በቴሌግራም @bi_nii ያናግሩን
ለወዳጅዎ ሼር ያርጉ 👉 @adamajobs
7September 1, 2026 756 1 1