Adama Jobs: post #4635 — TG.ME

 ቶራን በርገር እና ሬስቶራንት: ከታች ባለው የስራ ዘርፍ ሰራተኛ መቅጠር ይፈልጋል

🕔ማብቅያ ቀን፡ 20-12-2018

📍አድራሻ፡ አዳማ ፍራንኮ አስቱ  ቢዝነስ ሴንተር 1ኛ ፎቅ ላይ

📱0912236032 / 0955432222

# አመልካቾች በአካል ቀርበው ማመልከት ይኖርባቸዋል
————————————————-

1)  ዋና ሼፍ

🚻ፆታ: ሁለቱም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🥇ልምድ፡ ያለው/ ያላት
____

2)  ሱፔርቫይዘር

🚻ፆታ: ሁለቱም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🥇 የትምህርት ደረጃ፡ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም ሆቴል ማኔጅመንት የተመረቀ/ች ቢሆን ይመረጣል
————————————————-

3) Head waiter

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🥇 ልምድ  ያላት
_

4)  fast food ሰራተኛ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🥇ልምድ፡
__

5 ) order taker

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🥇ልምድ፡ ያላት

❇️ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በቴሌግራም
@bi_nii ያናግሩን

ለወዳጅዎ ሼር ያርጉ 👉
@adamajobs
❤4👍2
August 20, 2026 1.6K 1 4