➡#ውድና የተከበራቹህ ሰለፊይ እህትና ወንድሞች በሙሉ እነሆ የፊታችን ሰኞ ማለትም በቀን 26/ 12 ወር /2018 )የወንድማችን አ/ ሀሚድ እና የእህታችን መዲና የኒካህ ፕሮግራም አስመልክቶ ሞቅ ደመቅ ያለ ሙሃደራ አዘጋጅተን ስናበስራቹህ በታላቅ ደስታ ነው ጥሪያችን ሁሉንም ሰለፊይ እህት ወንድሞችን ይመለከታል !! እንኳን መቅራት ማርፈድ ራሱ የሚያስቆጭ #ልዩ የኒካህ ፕሮግራም
🌷〰〰〰〰🌷
➞#የዕለቱ ተጋባዥ እንግዶች
➟1አሸይኽ ዘይኑ ከመናሀሪያ
➟2ኡስታዝ ስራጅ ከወራቤ
➟3 ኡስታዝ እዘዲን ከሁልባራግ
➟4 ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ከሃራ
➟5 ኡስታዝ አባ መዕመር ከወራቤ
➟6 ኡስታዝ አቡ ኑዕማን ከወራቤ
➟7 ኡስታዝ አቡ መስዑድ ከወራቤ
➟8 ኡስታዝ አቡ ፋሩቅ ከቡታጀራ
➟9 ኡስታዝ ኢብን ኢድሪስ ከሃራ
➟10 ኡስታዝ ኢብን አህመድ ከቡታጀራ
➟11ኡስታዝ አቡ ፈረሃት ከወራቤ
➞ፕሮግራሙ የሚጀመረው ሰኞ ከምሽቱ
➟በኢትዮ_2:30⏰
➞በሳውዲ 2:30⏰
➞ በዱባይ 9:30⏰
የሚካሄድ ይሆናል ኢንሻአሏህ
🌸🌿🌸🌿
➞#የዕለቱ መድረክ መሪ አቡ አይመን
➞የፕሮግራሙ አዘጋጅ (ኡስታዛችን
ኡስታዝ ( ሙሀመድ ኸድር ከዶቦ !! )
🍃🌸
➡#አድራሻችን imo መድረሰቱ
አል_ኢርሻድ ኢለል ሀቅ መድረሳ👇
We're talking about መድረሰቱ አል ኢርሻድ ኢለል ሀቅ ኮድ1⃣. Click the link to join us! https://s.imoim.net/LUC3oX?from=copy_link
🏝 🏖
👉Share Share አድርጉ
ባረከሏሁ ፊኩም
⤵️⤵️⤵️⤵️👇👇👇👇
🖥,የ Telegram_Channel
,https://t.me/mhamdekiderkidobo
https://t.me/mhamdekiderkidob
Forwarded fromأبـــــــو نـــــعيم الـــســـلـفي السلطي
2August 31, 2026 764 1