@AbulQmane · 1.6K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/AbulQmaneIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 7, 2019per Telegram
We have been tracking it since August 12, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
6 advertisers placed 6 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
🔺የሸይኸ ፈውዛን ና የተክፊሪዮች አቋም እውን አንድ ነው? ~ ክፍል1 https://t.me/AbulQmane/1819 ክፍል2 https://t.me/AbulQmane/1823 ክፍል3 https://t.me/AbulQmane/1825 ክፍል4 https://t.me/AbulQmane/1830 ክፍል5 https://t.me/AbulQmane/1833 ክፍል6 https://t.me/AbulQmane/1835
ﺃَﺳْﻠَﻢَ) ﻓﻲ ﺍﻵﻳﺘﻴﻦ ﺃﻱ : ﺍﻧﻘﺎﺩ《እርሱ መልካም ሠሪ ኾኖ ፊቱን ለአላህ ከሰጠና የኢብራሂምንም መንገድ ቀጥተኛ ሲኾን ከተከተለ ሰው ይበልጥ ሃይማኖቱ ያማረ ማን ነው አላህም ኢብራሂምን ፍጹም ወዳጅ አድርጐ ያዘው፡፡》 (📚አል ኒሳእ) ﻭﻣﻌﻨﻰ (ﺃَﺳْﻠِﻤُﻮﺍ) ﻭ ( ﻭﺃﺫﻋﻦ . 👆 ከላይ ባሉት አንቀፆች ላይ እጅ ስጡ እና ፊቱን ወደ አላህ ያዞረ በመባል የተጠቀሱት ለአላህ ታዘዙ ዝቅ በሉ ለማለት ነው!! ** ▪️👉 7ኛ ﺍﻟﻘﺒﻮ…
💥 አላህም በዚህ ጉደይ ላይ የሚከተለውን ይላል፦ ﺃَﻟَﺎ ﻟِﻠَّﻪِ ﺍﻟﺪِّﻳﻦُ ﺍﻟْﺨَﺎﻟِﺺُ [ﺍﻟﺰﻣﺮ 3] ﻣُﺨْﻠِﺼِﻴﻦَ ﻟَﻪُ ﺍﻟﺪِّﻳﻦَ [ﺍﻟﺒﻴﻨﺔ 5] 《አላህን ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ አጥሪዎች፣ ቀጥተኞች ኾነው ሊግገዙት፣(አንጂ አልታዘዙም)》 (📚አል በይነህ) 📜 በሀዲስ በመጣ ዘገባ ላይ ደግሞ፦ ﻋﻦ ﺃﺑﻲ ﻫﺮﻳﺮﺓ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ ﻋﻦ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ : ))ﺃَﺳْﻌَﺪُ ﺍﻟﻨَّﺎﺱِ ﺑِﺸَﻔَﺎﻋَﺘِﻲ ﻳ…
🔺የ "ላ ኢላሀ ኢለሏህ መስፈርቶች" ~~~ የ "ላ ኢላሀ ኢለሏህ መስፈርቶች" ከቁርዓንና ከሀዲስ بسم الله الرحمان الرحيم አላህ ለኛ ከዋለልን ፀጋዎች ውስጥ ዋናውና አንዱ መልእክተኛን ልኮልን የተውሂድንና የዚችን የ" *ላ ኢላሀ ኢለሏህ* " ጉደይ እንዲብራራልንና እንድንገነዘበው ማድረጉ ተጠቃሽ ነው። ሁሉም መልእክተኞች ወደ ህዝቦቻቸው ሲመጡ ይችን የተውሂድ ንግግር የሆነችውን *ላ ኢላሀ ኢለሏህ* ለማስጨበጥ ነው። አላህም ስለነርሱ የሚከተለውን ይላል፦ …