@MusaDenur · 683 subscribers
ጎሽቴ! እልመ ድበልኝ
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/MusaDenurIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created January 5, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 12, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
## 🚨 ስለ ሙዚቃና ባህል ለቀረበው አደገኛ ማደናገሪያ ኢስላማዊ ምላሽ! 🚨 "የስልጤ ሙዚቃ ኮንሰርት በተዘጋጀ ቁጥር ሙዚቃ ሐራም ነው የሚለው ተቃውሞ መነሳቱ ተፈጥሯዊ ነው፤ ሁለቱም አካላት (ወደ ኮንሰርት የሚጣሩትም ሆነ የሚከለክሉት) በየበኩላቸው የጸኑበትን እምነት እያስተላለፉ ስለሆነ ጉዳዩን በነጻነት መቀበል አለብን። እኔም ሙዚቃ ሐራም መሆኑን አምናለሁ ግን እሰማዋለሁ፣ አላህ ይምረኛል" የሚል ማደናገሪያ ጽሑፍ ተመልክተናል። ይህ አካሄድ ወንጀልን በምክንያታዊነት ለ…
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
ጮቤ خَنْجَرٌ ጩቤ ጉማይዶ سَيْفٌ ጎራዴ ቀለጥ رُمْحٌ ጦር አግሬ دِرْعٌ/ جُنَّةٌ ጋሻ ቀስት سَهْمٌ ቀስት ኦኮሌ قَوْسٌ ደጋን
ስልጥኛ - አማርኛ - ዐረብኛ፦ አለውረ/ ሰብዬ {ሕፃን} {صَبِيٌّ} ጩሎ {ልጅ} {غُلَامٌ} አልቡለ/ ቀሬዘ {ጐረምሳ} {مُرَاهِقٌ} አርዴ/ {ወጣት} {شَابٌّ} አጋር {ጐልማሳ} {كَهْلٌ} ባሊቅ {ሽማግሌ} {شَيْخٌ} ጎንቶ ባሊቅ {አዛውንት} {هَرِمٌ}