@abdulham · 25.9K subscribers
قال يحيى بن يحيى شيخ البخاري ومسلم: *الذب عن السنة أفضل من الجهاد* نقض المنطق ( ص :12) ✒قال شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمه الله-: "أسباب الضلال والغي البدع في الدين، والفجور في الدنيا" 📘الاستقامة | ٢٤٢/٢📘
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/abdulhamIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 18, 2019per Telegram
We have been tracking it since August 25, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
15 advertisers placed 18 creatives in this channel · est. CPM $3–10.
🔖 አስለቃሽ ሙሓደራ 🔗 «የመጨረሻው አለም ጉዳ ጉድ» 🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ) 🕰 ርዝመት 2:37 (ሁለት ሰዓት ተኩል) 📋 ፍጆታ (MB 47) https://t.me/abdulham/2837
|| ታላቅ የሙሃደራ ዝግጅት ውድ እና የተከባራቹሁ ሰለፊዮች በሙሉ እነሆ የፊታች እሁድ በቀን 17/12/2018 ታላቅ የሙሓደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል ። 🪑 ተጋባዥ እንግዶች !! 🎙️ የሀገራችን ታላቁ ሸይኽ « ሸይኽ አብድልሀሚድ አል'ለተሚይ» ( ሀፊዘሁሏህ) 🎙️ሸይኻችን «ሸይኽ መህቡብ» (ሀፊዘሁሏህ) ከሳንኩራ 🎙 ኡስታዝ «ሁሰይን ሙሳ»ከወራቤ (ሀፊዘሁሏህ) 🎙 ኡስታዝ «አብራር ቡሴራ» ከቅበት (ሀፍዘሁሏህ) 🎙የፕሮግ…
🎙👉)በዚህ የድምፅ ፋይል ላይ! - ለሰሞነኛው ትኩሳት ማስታገሻ ተሰጥቶበታል... ሁሉ በሚሰማውና በሚከታተለው መህበራዊ ሚዲያ ላይ መርዛቸውን ረጭተው የከረሙ አካላት ተውበታቸው ያምር ዘንድ ጌታችን ሶስት ጠንካር ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀምጧል... - መመለስ (ከስሕተታቸው መመለስ) - ማበጀት (ያበላሹት አንድ ባንድ ማስተካከል) - ማብራራት/ግልፅ ማድረግ ( በምቀኝነትም ሆነ በሌላ ምክንያት የደበቁት እውነታ ማግለፅ) 👆 ይህንን መስፈርት ያላሟላን ''ተመልሻለሁኝ!'' …
📍አዲስ (የመንሐጅ) ደርስ 🔊“በራሂኑል ዐቲደህ ፊ ከሽፊ አሕዋሊ ወተእሲላቲ ዐሊዪኒል ሐለቢ አል ጀዲደህ” ✅ ደርስክፍል (38) ✍ ጸሀፊ፦ “አቡ ሙዓዝ ራኢድ ኣል ጣሂር” 🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ) https://t.me/abdulham/2834 https://t.me/abdulham/2834
|| አዲስ ደርስ 🔊“ሓዲል አርዋሕ ኢላ ቢላዲል አፍራሕ” ✅ ደርስ ክፍል (64) ✍ ፀሀፊ፦ ታላቁ ኢማም ሙሐመድ ኢብኑ አቢ በክር ኢብኑል ቀዪም አል ጀውዚያ 🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ) https://t.me/abdulham/2833 https://t.me/abdulham/2833