ABC Students: post #848 — TG.ME

Forwarded fromYOYonas Abraham
የምስራች ለABC ቤተሰቦች!

በግልም ሆነ በጋራ የፀሎት፣  እና የጥሞና ጊዜ ለማሳለፍ ለምትፈልጉ በሙሉ አዲስ አበባ መጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ መልካም ዜና ይዞላችሁ መጥቷል። ከፊታችን ነሐሴ 25 እስከ ጳጉሜ 5 ድረስ በኮሌጃችን ህንፃ ውስጥ የሚገኙትን ንፁህ፣  እና ምቹ የሆኑ የወንዶች እና የሴቶች ዶርሞችን በታላቅ ቅናሽ ክፍት አድርገናል። በተጨማሪም ለጋራ ጸሎት ቻፕል እና መማሪያ ክፍሎች ክፍት ይሆናሉ፡፡

·       የአገልግሎት ዋጋ፦
ለብቻ የሚያዝ ዶርም፡- በቀን 700 ብር ብቻ
በጋራ (እስከ 4 ሰው) ፡- በሰው በቀን 300 ብር ብቻ

·       ቦታው ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ

·       ለበለጠ መረጃ እና ቦታ ለመያዝ፡-
 ስልክ፦ +251115577819
·       አድራሻ፡- ልደታ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ  የቀድሞው መሃንዲስ መምሪያ ግቢ ውስጥ
❤6👍3
August 23, 2026 185 2