"150+ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶች" መጽሐፍ ቅዱስን በጥልቀት ለማወቅ፣ እምነትን ለማጠናከር እና መንፈሳዊ እውቀትን ለማሳደግ የተዘጋጀ ተግባራዊ ጥያቄዎች ናቸው።
በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ከፍጥረት እስከ ራእይ ድረስ የሚገኙ 150+ አስፈላጊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና በቅዱሳት መጻሕፍት ላይ የተመሰረቱ ግልጽ መልሶች ተካትተዋል። እያንዳንዱ ጥያቄ ከተገቢ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ጋር ተደግፎ ቀርቧል፣ ይህም አንባቢው እውነቱን በራሱ እንዲመረምር ያግዛል።
ይህ መጽሐፍ ለአዲስ አማኞች፣ ለወጣቶች፣ ለቤተሰብ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ለሰንበት ትምህርት፣ ለቤተ ክርስቲያን ቡድን ጥናት እና ለማንኛውም ሰው መጽሐፍ ቅዱስን በቀላሉ ለመማር ተስማሚ ነው።
ይህንን መፅሐፍ በታች የሚገኘውን ሊንክ በመንካት በ 250ብር ብቻ መግዛት ይችላሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://ye-buna.com/Ashetesh?ref=product_detail&product=6a647e7746323_Ashetesh
አስተውሉ‼️ መፅሐፉን ከገዛቹ በኃላ በ SMS የሚላክላችሁን መልዕክት በመንካት ወደ መፅሐፍ ይወስዳችኃል።
