@Ab_book · 3.9K subscribers
👉የዶ/ር ምህረት ደበበ ፣ የዶ/ር እዮብ ማሞ እና የሌሎችም ፦፦፦፦፦፦፦፦ 📖አነቃቂና አስተማሪ የሆኑ ወጎች 👉ስለ አመራር 👉አመለካከት(እይታ) 👉mindset 👉ስለ እድገት.......በስፋት እንዳስሳለን 📚 መፅሐፍት pdf 🎙የመፅሐፍ ትረካ 📖 አስተማሪ የሆኑ ፅሁፎች 👉👉👉contact us @Ay_ayche
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Ab_bookIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 11, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
#ደስታ_የሚመጣው_ችግሮችን_በመፍታት_ነው በሕይወት ውስጥ ሁልጊዜም ችግሮች አሉ፡፡ አንድ ነገር ለማድረግ ስትሞክር ሌሎች ችግሮች መፈጠራቸው አይቀርም። ለምሳሌ፣ የጤና ችግርህን ስፖርት በመስራት ልትፈታው ስትወስን ጂም በጊዜ ለመድረስ በጊዜ መነሳት፣ በጣም እንዲያልብህ በርትተህ መስራትና ወደ ስራ ስትገባ በመጥፎ ጠረን ቢሮውን እንዳትበክል የግድ መታጠብ ስለሚያስፈልግህ ሌላ አዳዲስ ችግሮች ትፈጥራለህ፡፡ ከሴት ጓደኛህ ጋር በቂ ጊዜ ያለማሳለፍ ችግርህን ለመቅረፍ ማክ…
#ህልመኛ_እና_እብድ_ሁን! ዴል ካርኒጌ እንዳለው ''ለሰው ልጅ አስቸጋሪ ወይም መጥፎ ጊዜ የሚባለው፣ አንድ ሰው የተሻለ አቅም እንዳለው አውቆ ነገር ግን አጠቃቀሙን ሳያውቅ ሲቀር ነው። '' ይሄን ከራስህ ህይወት ጋር አያይዘህ አስበው... የህይወትህ የመጨረሻ ቀን ላይ እንዳለህ ሲሰማህ እና ደግሞ ማድረግ የነበረብህን አሁን ልታደርገው እንደማትችል ስታውቅ። ያኔ ልታደርገው ያልቻልክበት ምክንያት ጓደኞችህ ሀሳብህን ሰምተው እንደ #እብድ ስለቆጠሩህ ይሆን? ቤተሰቦ…
በጎ አድራጎት የሕይወት ዘይቤ ሲሆን! አንዲት ሴት በመንገድ ላይ ተቀምጦ እንቁላል የሚሸጥን ሰው አገኘችና፣ “ዋጋው ስንት ነው አለችው፡፡ አንዱን በ50 ሳንቲም (የ Dollar ግማሽ) ነው የምሸጠው” ብሎ መለሰላት፡፡ እሷም፣ “ስድስቱን እንቁላል በሁለት Dollar ከሸጥክ ልግዛህ፣ አለዚያ ትቼህ መሄዴ ነው” አለችው፡፡ የመንገድ ላይ ሻጪውም፣ “ከነጋ ምንም ስላልሸጥኩኝና ገንዘቡን ለህልውናዬ ስለምፈልገው በፈለግሺው ዋጋ ግዢኝ” አላት፡፡ ሁለት Dollar ከፍላ ስድ…
“በነጻ የሚባል ነገር የለም”! ምንም እንኳን አንዳንድ ነገሮችን እንዲሁ በነጻ ብታገኙም ወይም ደግሞ ያገኛችሁ ቢመስላችሁም፣ አጠቃላይ የሕይወታችንን ሂደት ስንመለከተው፣ በነጻ የምናገኛቸው ነገሮች እንደሌሉ እንደርስበታለን፡፡ ማንኛውም ጥራት ያለው ነገር የሆነ ነገር ያስከፍላል፡፡ ማግኘት የምንፈልገውን ነገር በነጻ ስንጠብቅ ባዶ እጃችንን የመቅረታችን እድል የሰፋ ነው፡፡ ማግኘት ለፈለግነው የከበረ ነገር ርካሽ ስንከፍል ደግሞ ርካሽ ነገር የማግኘታችን ሁኔታ የጎላ ነው…