ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሞዴል ማህበረሰብ ትምህርት ቤት በ2019 ዓ. ም… — AAU Students Platform — TG.ME

AAU Students Platformየምዝገባ ማሰታዎቂያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል ማህበረሰብ ትምህርት ቤት በ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ልጆቻችሁን ለማስተማር ያመለከታችሁ እና ተቀባይነት ላገኛችሁ ወላጆች በሙሉ፡- 1ኛ. ምዝገባ ከነሐሴ 27-29 2018 ዓ.ም 5 ኪሎ (ማመልከቻ ባስገባችሁበት ቦታ) ይካሄዳል፡፡ 2ኛ. ስለምዝገባ ክፍያ መጠን እና አከፋፈል መረጃ ከምዝገባ ቦታ ታገኛላችሁ፡፡ 3ኛ. ስለ ተማሪዎች የደንብ ልብስ…
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ


በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሞዴል ማህበረሰብ ትምህርት ቤት በ2019 ዓ. ም የትምህርት ዘመን ልጆቻችሁን ለማስተማር ያመለከታችሁ እና ተቀባይነት ላገኛችሁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሠራተኞች በሙሉ፡-
የተማሪዎች ወርሃዊ ክፍያ በደመወዝ መጠን ስለሆነ ክፍያ ከመክፈላችሁ በፊት ከምትሰሩበት የሰዉ ሀብት ቢሮ የደመወዝ መጠን የሚገልፅ ደብዳቤ ከክፋያ ሰነድ ጋር ማያያዝ እንደሚያስፈልግ ከወዲሁ እንድታዉቁት ፡፡


የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል የማህበረሰብ ትምህርት ቤት

@AAU_PLATFORM
❤6
August 26, 2026 2.8K