የምዝገባ ማሰታዎቂያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል ማህበረሰብ ትምህርት ቤት በ 2019 ዓ.ም የትምህርት… — AAU Students Platform — TG.ME

የምዝገባ ማሰታዎቂያ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል ማህበረሰብ ትምህርት ቤት በ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ልጆቻችሁን ለማስተማር ያመለከታችሁ እና ተቀባይነት ላገኛችሁ ወላጆች በሙሉ፡-
 
1ኛ. ምዝገባ ከነሐሴ 27-29 2018 ዓ.ም 5 ኪሎ (ማመልከቻ ባስገባችሁበት ቦታ) ይካሄዳል፡፡

2ኛ. ስለምዝገባ ክፍያ መጠን እና አከፋፈል መረጃ ከምዝገባ ቦታ ታገኛላችሁ፡፡

3ኛ. ስለ ተማሪዎች የደንብ ልብስ ናሙና እና መረጃ  ከምዝገባ ቦታ ታገኛላችሁ፡፡
 
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሞዴል ማህበረሰብ ትምህርት ቤት

@AAU_PLATFORM
❤3
August 26, 2026 2.9K 7