የተለያዩ የትምህርት መረጃዎችን የሚያገኙበት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመረጃ ሳምንት ዛሬ በይፋ ተከፍቷል
የተለያዩ ኮሌጅችና የትምህርት ክፍሎች ፕሮግራማቸውን የሚያስተዋውቁበት መርሀ-ግብር ከነሐሴ 8 - 16 2018 በዋናው ጊቢ፤ ፎረም ሕንፃ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
በፕሮግራሙ ስለ የመግቢያ መስፈርቶች፤ የማመልከቻ ሂደቶች፤ የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT)፤ የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ)፤ ስለ ምደባ መረጃ አእና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ፤ ሕልሞን ያሳኩ
Forwarded fromAAU-Official
August 15, 2026 45.3K 110



