የተለያዩ የትምህርት መረጃዎችን የሚያገኙበት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመረጃ ሳምንት ዛሬ በይፋ ተከፍቷል… — Testing Center-AAU — TG.ME

Forwarded fromAAAAU-Official
የተለያዩ የትምህርት መረጃዎችን የሚያገኙበት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመረጃ ሳምንት ዛሬ በይፋ ተከፍቷል

የተለያዩ ኮሌጅችና የትምህርት ክፍሎች ፕሮግራማቸውን የሚያስተዋውቁበት መርሀ-ግብር ከነሐሴ 8 - 16 2018 በዋናው ጊቢ፤ ፎረም ሕንፃ እየተካሄደ ይገኛል፡፡

በፕሮግራሙ ስለ የመግቢያ መስፈርቶች፤ የማመልከቻ ሂደቶች፤ የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT)፤ የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ)፤ ስለ ምደባ መረጃ አእና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ፡

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ፤ ሕልሞን ያሳኩ
August 15, 2026 41K 516 113