ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተጠቃሚነት የሰራነዉ ልማት በተጨባጭ አዳዲስ የአኗኗር ባህል እየገነባ ማህበራዊ… — Addis Ababa Health Bureau / አዲስ አበባ ጤና ቢሮ / AACAHB / — TG.ME

ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተጠቃሚነት የሰራነዉ ልማት በተጨባጭ አዳዲስ የአኗኗር ባህል እየገነባ ማህበራዊ መስተጋብሩን ይበልጥ እያጠናከረ ነዉ።

በዉቧ ካዛንችስ የገንባነዉ ስፓርት ፓርክ ለከተማችን ነዋሪዎች የጤንነት መጠበቂያ ፣ የአካልና አእምሮ ማጐልበቻ ፣ የህፃናት መቦረቂያ፣ የብሄራዊ ጀግኖች አትሌቶቻችን ዉለታ መታሰቢያ አከታች ልማት በመሆኑ ለሁሉም ማህበረሰብ ክፍሎች አገልግሎት እየሰጠ ነዉ።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ
👍2
August 23, 2026 3.8K