ጎል ቪዲዮ: post #39 — TG.ME

ባየርሙኒክ ትላንት ሳዲዮ ማኔ ሊሮይ ሳኔ ጋር በፈጠረው ጉዳይ አንድ ጨዋታ መቀጣቱን ይፋ አድርጓል። ስለዚህም ማኔ ቀጣይ ሙኒብ ከ ሆፈንዬም ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ያመልጠዋል። ከሲቲ ጋርም የሚደረገው የመልስ ጨዋታ መሰለፍ አለመሰለፉ ያጠራጥራል።

April 13, 2023 14.3K 1