@Motivation_Advise · 4.5K subscribers
ለአስተያየት 👉
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Motivation_AdviseIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 11, 2019per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
ሰነፎች ሁሌም ምክንያት ይደረድራሉ ዛሬ ደብሮኛል፣ ይህ ለኔ አይሆንም፣ ደክሞኛል፣ አልችልም ፣ ያለነው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው..... ምናምን ዛሬ ካልሆነ መቼም አይሆንም ምክንያት ዛሬን እንጅ ነገ ለመኖርህ ዋስትና የለህም!!! ደካማ ነህ ምክንያት ማንም ያን ነገር ሆኖ አልተፈጠረም!! ያባትህ ልጅ አደለህም ምክንያት እሱ ደከመኝ ብሎ አያቅም!!! ደደብ ነህ ምክንያት እዚህ ምድር ላይ የተፈጠሩ ነገሮች በሙሉ ለሰው ልጆች ነው!! ምን አገባህ ምክንያት አንተ የምትመኛት…
#ሲግ_ማዉ12 ሕይወት ማለት፣በአንተ ውስጥ ጥልቅ የሆነውን ነገር እስከምታውቅ፣የሚያስፈልግህን ነገር እስከምታገኝ እና እውነተኛ ነገርህን እስከምትረዳ ድረስ በማትፈልጋቸው ነገሮች እና በማይመለከቱህ ጉዳዮች ላይ ደጋግማ የምትፈትንህ የሙከራ መሃንዲስ ናት! Semir ami
➨ አስተውል ፦ አርፍዶ የመጣዝናብ በድርቀትን የሞተችን አበባ አያድናትም ፤ ስለዚህ ጊዜህን በአግባቡ ተጠቀም። እስቲ በሪአክሽን ሞቅ ሞቅ አድርጉት ! 🔥❤👍 #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው። SHARE" @Ethio_Millionairess SHARE" @Ethio_Millionairess
[media, no text]
[media, no text]