ቀን: 13/09/2016ዓ. ም.
ለዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ የገ/ቁ/ብ/ኀ/ሥ/ማህበር አባላት በሙሉ:
ዩኒቲ ዪኒቨርስቲ የገ/ቁ/ብድር ኅ/ስራ ማህበር የ2015ዓ.ም ሒሳብ ዓመት የሒሳብ ምርመራ ሪፖርት(Audit Report) ስለሚቀርብ የጠቅላላ ጉባኤ ግንቦት 23/2016ዓ.ም ስለሚካሔድ አባላት ሁላችሁም በተጠቀሰው ቀን ከ8፡00 ሰዓት ጀምሮ በዩኒቨርስቲው ዋና ቢሮ ባለው የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
የዕለቱ አጀንዳዎች
1. የስራ አስፈፃሚዎች የስራ ሪፖርት ይቀርባል
2. የ2015ዓ.ም የኦዲት ሪፖርት ኦዲተሮች ካቀረቡ በኋላ ተወያይቶ ያፀድቃል
3. የትርፍ ክፍፍል ይወስናል
4. የ2017 ዓ.ም ዕቅድ ተወያይቶ ያፀድቃል















