🏠 Havan Home
ተማሪ መሆን ብቻህን የምትጓዝበት ጉዞ አይደለም። ❤️
አዲስ ሰው ስትሆን…
አዲስ ካምፓስ ስትገባ…
ጥያቄ ሲኖርህ…
ነገሮች ሲያስቸግሩህ…
ከጎንህ የሚሆን ሰው ያስፈልግሃል።
UAT
Freshman
Campus Life
COC
እና ከዚያም በላይ...
እኛ እንማማራለን።
እንረዳዳለን።
እንመካከራለን።
አብረን እናድጋለን።
ምክንያቱም Havan Home ቡድን ብቻ አይደለም።
ቤተሰብ ነው።
👉 JOIN HAVAN HOME
https://t.me/+cmlkbL4a5ck0NmVk

9August 26, 2026 2.5K 8 9