UAT Tutorial Official: post #13259 — TG.ME

ስለ ድፓርትመንት ምርጫ "አንዳንድ ድፓርትመንቶች የግቢው አንበሳ የውጪው ሬሳ"

ስለ መምህራን "እንደ ሀገር ስኮላር የሚባሉ ፣ የሀገሪቱን ዋና ዋና ህጎች እና ትላልቅ ውሳኔዎች ላይ የሚሳተፉ መምህራን ናቸው አአዩ ላይ ያሉት ።"

" አአዩ ለመግልጽ በምከብድ ደረጃ እጅግ በርካታ ዕድሎች ያሉበት ግቢ ነው።"

የአአዩ ተማሪዎች በብዙ መልኩ ያስትምራሉ፣ እጅግ በጣም talented ናቸው "

"አንዳንድ ተቋማት የአአዩ ተማሪዎችን ብቻ መርጠው የሚቀበሉበት አማራጭ አለ" ለስራ እና ለኢንተርንሽፕ

🗣 ም/ፕረዝድንት
❤6
August 26, 2026 1.7K 18 1