AAU UAT Prep Tutorial: post #368 — TG.ME

ተጀምሯል🥰

UAT በእድል ወይም በጉብዝና የሚወሰን አይደለም ለዚህም ማሳያ ኢንትራንስ ጥሩ ያመጡ ተማሪዎች እንኳን ማለፍ ሳይችሉ ሲቀሩ አይተናል🙏

ብቸኛው ልዩነት የሚፈጥረው ነገር በትክክል ፈተናውን ወስደው ይዘቱን ከሚያውቁ ሰዎች መረጃ መውሰድና መዘጋጀት ነው🤩

በዚህ ቻሌንጅ AAU መግባት ህልማቸው ለሆኑ ጥቂት ተማሪዎች ብቻ ምዝገባችን ከመጠናቀቁ በፊት  በልዩ ቅናሽ ለመመዝገብ👇

@AAUUATregisterbot
👌1
August 26, 2026 160