The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Tusac29Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 10, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
የ2018 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዋና ዋና መረጃዎች‼️ 📊 የማለፊያ ውጤት • 70,544 ተማሪዎች ፈተናውን አልፈዋል። • ይህም 12.8% የማለፊያ ምጣኔ ነው። • 565 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም። 🏫 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች • አምና — 62 • ዘንድሮ — 88 ➡️ በዚህ ዓመት 26 ትምህርት ቤቶች ጨምረዋል። 💻 በፈተና አሰጣጥ ዘዴ • በኦንላይን የተፈተኑ — 18.37% አልፈዋል። • በወረቀት የተፈተኑ — 4.2% አልፈዋል። …
ውጤት ዛሬ ይለቀቃል‼️ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ ይደረጋል። ትምህርት ሚኒስቴር በላከልን መረጃ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን በተመለከተ ከሰዓት በኋላ መግለጫ እንደሚሰጥ ጠቅሷል። በዓመቱ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 62 በመቶ የሚሆኑት በኦንላይን ፈተናውን ወስደዋል። በ2018 የትምህርት ዘመን አጠቃላይ 563 ሺህ 501 ተማሪዎች በ607 የፈተና ማዕከላት ውስጥ የተፈተኑ ሲሆን ፈተናው በ6 ዙሮች ተሰጥቷል። ከዘንድሮ…
ከንቲባዋ እታገኝ ሃይለማርያም ለወ/ሮ እሻሌ ወርቁ አዲስ የተገነባ የመኖሪያ ቤት አስረከቡ! በወላይታ ሶዶ ከተማ የምትኖረውንና በኢትዮጵያ አጭሯ ሴት በመባል የምትታወቀውን ወ/ሮ እሻሌ ወርቁን፣ ከተሟላ የቤት ዕቃ ጋር የተገነባላትን አዲስ የመኖሪያ ቤት የከተማዋ ከንቲባ ክብርት እታገኝ ሃይለማርያም በዛሬው ዕለት በይፋ አስረክበዋል። በስነ-ስርዓቱ ወቅት ከንቲባዋ ባስተላለፉት መልእክት፤ "ቅንነትንና በጎነትን አንግበን በአንድነት ከተንቀሳቀስን፣ ያለንን ጉልበት፣ ዕውቀትና…
መቀሌ-የትግይ ርዕሠ ከተማ መቀሌ በሰዉ አልባ አዉሮፕላን ተመታች-ህወሓት የትግራይ ክልል ርዕሠ ከተማ መቀሌ ዛሬ ጠዋት በሰዉ አልባ አዉሮፕላን መመታትዋን ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አስታወቀ።የትግራይ ክልልን የሚገዛዉ የህወሓት ባለሥልጣናት እንዳስታወቁት ጥቃቱ ያነጣጠረዉ በሰዎች መኖሪያ አካባቢ ነዉ።የኢትዮጵያ የፌደራል መንግሥትና የህወሓት ጠብ እየተካረረ ነዉ።ሁለቱ ኃይላት ትግራይን በሚያዋስኑ ድንበሮች ተጨማሪ ጦር ኃይል እያሰፈሩ መሆኑም ተዘግቧል።ባለፈዉ …
12 advertisers placed 12 creatives in this channel · est. CPM $1–5.