#መልዕክት
ለተቋማችን ሠልጣኞች
የንድፈ ሀሳብ ት/ት ጨርሳችሁ ለዋናው ፈተና በዝግጅት ላይ ያላችሁ ሠልጣኞች፤ ለፈተና ዝግጅት ይረዳችሁ ዘንድ የቤተ መፅሐፍ አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ከዚህ በተጨማሪም የመለማመጃ ጥያቄዎችን ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጁ ኮምፒውተሮች ስላሉ ዘወትር ማክሰኞ እና ሐሙስ ከጠዋቱ 2:30-10:00 ሠዓት
ቅዳሜ ጠዋት 2:30-7:30 እየመጣችሁ እንድትለማመዱ እና ራሳችሁን ከአላስፈላጊ የፈተና ድግግሞሽ፤ እንግልት እና ወጪ እንድትጠብቁ እያልን በጥብቅ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ: ቤተመፅሐፍ ውስጥ ለማንበብ እና የኮምፒውተር ጥያቄ ለመስራት ስትመጡ ተማሪነታችሁን የሚገለፅ ከተቋሙ የተሰጣችሁን መታወቂያ መያዛችሁን አትርሱ።
ቶፓዝ የአሽ/ማሠ/ተቋም
10
6January 27, 2026 2.6K 3