ቶፖዝ የመንጃ ፈቃድ ማሠልጠኛ ተቋም: post #378 — TG.ME

ሰላም እንዴት አላችሁ ውድ ደንበኞቻችን
የቴዎሪ ትምህርት ለመማር በመጠባበቅ ላይ ያላችሁን ውድ ተማሪዎቻችን ትምህርቱ የፊታችን ሰኞ ማለትም በቀን 20/11/2018ዓ.ም ይጀምራል። ስለሆነም ዝግጅት አድርጋችሁ በስዓቱ እንድትገኙ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን። ሀሳብና አስተያየትዎን በዚህ ይፃፉንልን @Topaz2123
July 20, 2026 1.2K 4
ሰላም እንዴት አላችሁ ውድ ደንበኞቻችን የቴዎሪ ትምህርት ለመማር በመጠባበቅ ላይ ያላችሁን ውድ ተማሪዎቻችን… — ቶፖዝ የመንጃ ፈቃድ ማሠልጠኛ ተቋም — TG.ME