ቶፖዝ የመንጃ ፈቃድ ማሠልጠኛ ተቋም: post #371 — TG.ME

ማሳሰቢያ

ሰሞኑን ከፍተኛ የቴሌግራም መዝጋት በቫይረስ ማጥቃት ሙከራ ተደርጎብናል። በርካታ አላስፈላጊ እና የብልግና ቪዲዮ ሊንኮች ለመልቀቅ ሞክረዋል። የትኛውም አይነት አጸያፊ ፎቶ ወይም ሊንክ ከተለጠፈ ጉዳዩን ለማሳወቅ ነው። እንዲህ ያለ ነገር በዚህ ገፅ ካያችሁ ከእኛ የተለቀቀ አለመሆኑን እንድታውቁልን ለማለት ነው በዚህ ስልክ 0911490361 በመደወል ያሳውቁን።
👍6❤3
December 7, 2025 2.8K 2