The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/TimhirtministerIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 3, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 12, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
6 advertisers placed 6 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ2018 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ተለቋል። ተማሪዎች ቀጥሎ ባለው ሊንክ መለያ ቁጥራችሁን እና ስማችሁን በማስገባት ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ 👇 http://ce.ministry.et https://t.me/Timhirtminister
[media, no text]
[media, no text]
Greetings, Your 2018 End-Year Exit Examination result is now available. You can view your result by providing your username and download a temporary certificate from the results portal using the link below: Link: https://result.ethernet.edu.et Please note: If you have any complaints regarding you…
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና በ667 የፈተና ማዕከላት ይሰጣል፡፡ - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናን በ97 ዩኒቨርሲቲዎች እና በ570 የክልል ማዕከላት ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ተናግረዋል፡፡ ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም የሚሰጠውን ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ በተፈጥሮ …
#EAES የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች Admission Card እንዲወስዱ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። ከሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች የመፈተኛ ክፍል መግቢያ ካርድ (Admission Card) በፈተና አስተዳደር ሲስተም ላይ https://exam.eaes.et/ ከግንቦት 03 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለክልል ትምህርት ቢሮ፣ ለዞን ትምህርት መምሪያዎች እና ለ…
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ውጤታማነት ላይ እየተደረገ ያለው ጥናት በቅርቡ ይፋ ደደረጋል፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር "የመውጫ ፈተናው ምን ጥቅም አመጣ? የገጠመው ችግር ምንድን ነው? ወደፊትስ ምን መስተካከል አለበት?" በሚሉት ላይ በጥናቱ መረጃዎች መሰብሰባቸውን በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ኮራ ጡሽኔ አስረድተዋል። "በተለይ ፈተና የሚወድቁ ተማሪዎች የት እንደሚገኙ፣ ምን እንደሚሠሩ፣ ምን እንደሚያስቡ ማወቅና ው…
[media, no text]
[media, no text]
የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ። በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መደረጉን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ፦ ➡️ በዌብሳይት፦ https://student.ethernet.edu.et ➡️ በቴሌግራም ቦት @moestudentbot ምደባ…
[media, no text]
የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ። ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል። 1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33% ከመቶ እና ከዚያ የተቆ…
[media, no text]
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው በአማካይ ውጤታቸው 49.50 - 49.99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ የሚጠጋጋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በዚህም መሰረት 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች፥ ዝቅተኛውን 50 በመቶ የማለፊያ ነጥብ ያሟሉ ሆኖ የተወሰነ መሆኑን በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በቀን መስከረም 20/2018 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ደብዳቤ ያሳያል…
በመጨረሻም ውጤት ተለቋል። ውጤታችሁን ለማየት 1. result.eaes.et 2. result.neaea.gov.et 3. SMS 6284 ተጠቀሙ
[media, no text]
ውጤት ይፋ ሆኗል‼️ የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች ይፋ ሆነ‼️ የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተፈተኑ ተፈታኞች በሚከተሉት አድራሻዎች ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡ ዌብ ሳይትና ቴሌግራም አድራሻ የሚጠቀሙ ተፈታኞች ጊዜያዊ ሰርቲፊኬታቸውን ወዲያውኑ አውርደው (download አድርገው) መውሰድና መጠቀም ይችላሉ፡፡ አድራሻዎቹ፡ 1. ዌብ ሳይት፡ https://resu…
በሰኔ 2017 ዓ.ም የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች 48,929 ወይም 8.4% ተማሪዎች 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ በማምጣት የማለፊያ ውጤት ማምጣታቸው ተገልጿል። ውጤት ቢዘገይ እስከ ነገ መስከረም 05/2018 ዓ.ም ቀን 6:00 ሰዓት ይለቀቃል ተብሏል። ውጤት የሚትመለከቱባቸውን አማራጮች ተከታትለን የምናደርሳችሁ ይሆናል። https://t.me/Timhirtminister
#MoE : የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ የተዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ሙሉ ይዘት ከላይ ተያይዟል። ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Timhirtminister
[media, no text]