@Tikvahethairdrop · 8.3K subscribers
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። ማርኬቲንግ 📞 0979333111 @TikvahEthMarketingBot መረጃና መልዕክት ፦ 0998999899 @tikvahuniversity @tikvahethAfaanOromoo @tikvahethmagazine @tikvahethsport @tikvahethiopiatigrigna
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/TikvahethairdropIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 30, 2022per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ምግብ አብሳይ እና አስተናጋጅ 💫 ዮቤል ምግብ ቤት : ከታች ባለው የስራ ዘርፍ ሰራተኛ መቅጠር ይፈልጋል 🕔ማብቅያ ቀን፡ 25-12-2018 # አመልካቾች በአካል ቀርበው ማመልከት ይኖርባቸዋል ————————————————- 1) ምግብ አብሳይ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ ያላት ____ 2) አስተናጋጅ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 3) ቡና አፍዪ 🚻ፆታ: ሴት 🔢 ብዛት፡ 1 🥇 ልምድ ያላት _____ 📍አድራሻ፡ አዳማ ኮሌጅ ኮብል …
ወደ ካናዳ ሰራተኛ መላክ ተጀምሯል ? " ገንዘብ አስከፍለዋቸው ተበልተው የመጡ ሰዎች አሉ " - ሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ኢትዮጵያውያንን ለሥራ እድል ተጠቃሚነት ወደ ካናዳ ለመላክ "ፊውቸር ፊት ኢንተርናሽናል" ከተሰኘው ድርጅት ጋር የተፈረመውን ስምምነት ተከትሎ ዜጎችን መላክ እንደተጀመረ በማስመሰል በሚያጭረብሩ አካላት ገንዘብ የተጭበረበሩ ሰዎች መኖራቸውን ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። ሚኒስቴሩ፣ ከካናዳ "ቀረበልኝ" ባለው ጥያቄ መሰረት ወጣት…