⚠️ 📢 #Gmail Big Alert ⚠️ 📢
የ GMAIL ተጠቃሚዎች የይለፍ ቃሎቻቸውን (password) መቀየር አለባቸው ሲል GOOGLE ማስጠንቀቅያ ሰቷል : :
ሃከሮች ከተጠለፉ የይለፍ ቃሎች የተነሳ የግለሰቦችን GMAIL አካውንቶች ACCESS በማድረግ ላይ ይገኛሉ ። ይህንንም አስመልክቶ GOOGLE አብዛኛዎቹ የጂሜይል ተጠቃሚዎች ለተሻለ ደህንነት የይለፍ ቃሎቻቸውን መቀየር እንዳለባቸው ተናግሯል ።
የቅርብ ጊዜ ማስጠንቀቂያዎች የGOOGLE የሽያጭ ሃይል ዳታቤዝ ከተጠለፈ በኋላ ሁሉም 2.5 ቢሊዮን የGMAIL ተጠቃሚዎች አሁን ለአደጋ ተጋልጠዋል። በተጨማሪም የGoogle ድጋፍን የሚመስሉ አጭበርባሪዎች የጉግልን AI በመጠቀም ተጠቃሚዎችን በማታለል ኢሜይሎች እና መረጃዎችን ያለባለቤቱ ፍቃድ እየዘረፉ ነው።
ለዚህም የGMAIL ፓስወርዳቹን በመቀየር ካላስፈላጊ የአካውንት ዝርፍያ ትጠበቁ ዘንድ እናሳስባለን : :
❗️መረጃውንም ለብዙዎች እንዲደርስ share በማድረግ ላልሰሙት እናድርስ : :
https://t.me/Tech_Infoss
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 Telegram channel
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
.. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔴 FOR FAST REABLE INFO🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👇 ⬇️Join and Share⤴️ 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♦️ https://t.me/Tech_Infoss ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Telegram
Tech Info🌍
🌍 Tech Info
💰 Let's earn together

2
2
2
1
1August 27, 2025 439