Windows 10 ላይ Microsoft OneNote የምትጠቀሙ ከሆነ ከዛሬ October 14 ጀምሮ ፋይላችሁ Read-only ይሆናል።
ያማለት ማየት ብቻ እንጂ edit ወይም sync ማድረግ አትችሉም።
ስለዚህ አዲሱን የOneNote software ከMicrosoft store ላይ ማውረድ ይጠበቅባችኋል። ከMicrosoft 365 ጋርም ስለተካተተ መጠቀም ትችላላችሁ

2
2
1October 15, 2025 405