Tech Info🌍: post #2301 — TG.ME

#capcut

አብዛኞቻችን የምንጠቀምበት የቪድዮ ኢዲት ማድረጊያ መተግበሪያ Capcut ሰሞኑን በterms of service ወይም በአገልግሎት ውል/ስምምነት ላይ ማሻሻያ አውጥቷል።

በዚህም ማሻሻያ የናንተን ፊት፣ ድምፅ እና ስም ያለምንም የናንተ ፍቃድ ለተለያዩ ጉዳዮች የሚጠቀሙ ሲሆን የናንተን content በሚጠቀሙበት ጊዜም ለናንተ ምንም አይነት መረጃም ሆነ ገንዘብ አታገኙም።

በአዲሱ የcupcut ህግ ሁሉንም የMedia አይነቶችን ጨምሮ መተግበሪያው ላይ የሚሰሩ ነገሮችን እንደ data ሊጠቀም ይችላል። በተጨማሪም ይህ አሰራር በሁሉም ቦታ ተግባራዊ እንደሚሆን ተገልጿል።
❤3🔥3🥰2👏2🙏2😱1
July 22, 2025 343 1