Jinka Polytechnic College: post #1606 — TG.ME

ማስታወቂያ
የፈጠራ ሃሳብ እና ልዩ ችሎታ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ::
    #የጂንካ_ፖሊ_ቴክኒክ_ኮሌጅ (ጂፖቴኮ)
የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ደረጃውን የጠበቀ የክህሎትና የፈጠራ ስራ ማበልፀጊያ ማዕከል (INCUBATION CENTER) ማቋቋሙ ይታወሳል። ማዕከሉ ተማሪዎች ያላቸውን የፈጠራ ሃሳብ እና ልዩ ችሎታ ከግብ ለማድረስ፣ አዳዲስ ዕሳቤዎችን ወደ መሬት ለማውረድ እና የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለገበያ ለማብቃት ዝግጅቱን አጠናቋል።ስለሆነም፡-ተወዳድረው ማሽነፍ የሚችሉበትን ዕድል ለመፍጠር፣ አቅምን የሚያዳብሩ ልዩ ስልጠናዎችን ለመስጠት፣ የፈጠራ ሃሳቦች ከባለድርሻ አካላት ጋር የገበያ ትስስርእንዲፈጥሩ ለማስቻል፣ ከ ቀን 18/12/2018 ዓ.ም እስከ 22/12/2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት በኮሌጁ Incubation Center ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።
ለበለጠ መረጃ 0925358590/መምህር ዳንኤል ጋይሬክ/

''ብቁና ተነሳሽነት ያለው ዜጋ እንፈጥራለን "
ለወቅታዊና ትኩስ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያዎች ይወዳጁን:-
TikTok :-https://vm.tiktok.com/ZS9kGkTDU6LxS-K171K/ 
Telegram :-https://t.me/T_JCIC
Facebook :-https://www.facebook.com/profile.php?id=100066875390848
Phone= 0467750459
[email protected]
TikTok
Visit TikTok to discover profiles!
Watch, follow, and discover more trending content.
August 26, 2026 218