Good Morning ከትላንትናው የሚካተት ነው 👆 what's crypto? cryptocurrency in a… — TRADE INSIGHT AIRDROP — TG.ME

Good Morning ከትላንትናው የሚካተት ነው 👆 what's crypto? cryptocurrency in a nutshell means digital and virtual forms of money, built on blockchain technology. crypto properties - crypto is decentralized , crypto is secure, crypto is globally... coins vs tokens Coin ማለት 1 crypto currency  የራሱ blockchain native ሲሆን ነው ማለትም የዛ Blockchain leader መሆን አለበት ። [ Ton , BTC , Eth , Sui .... ] Tokens የሚባሉት ደግሞ የራሳቸው Blockchain የሌላቸው እና በሌሎች blockchain ላይ depend ሆነው የሚወጡ ከሆነ ነው ፤ For transactions standard of tokens ይጠቀማሉ ። [ Erc 20 , bep 20 , Tron ..... ] .........

👍3👀3
December 14, 2024 232