ማሳሰቢያ ገንዘብ ልታገኙ የምትችሉባቸው መንገዶቹ ብዙ ናቸው ከእነዛ ውስጥ አንዱ Airdrop ሊሆን ይችላል ከ… — TRADE INSIGHT AIRDROP — TG.ME

🚨ማሳሰቢያ ገንዘብ ልታገኙ የምትችሉባቸው መንገዶቹ ብዙ ናቸው ከእነዛ ውስጥ አንዱ Airdrop ሊሆን ይችላል ከ crypto ጋር ስናያይዘው ብቻ በምንም አግኙ ምን ለማለት ፈልጌ ነው። መቸም የሰው ልጅ ሆኖ እዚህ አለም እየኖረ መለወጥ ይፈልጋል ኑሮውን ማጣጣም ይፈልጋል። እና ስለዚህ መለወጥ የሚፈልግ ሰው በእውቀትና በብልሀት መመራት አለበት ። አሜሪካ አይታቹ ከሆነ ያደገችው በብልሀት እና በእውቀት ነው እንጂ በጉልበት አይደለም በጉልበት ስራ ቢሆንማ ከእኛ ሀገር ማንም አይበልጥም ነበረ ሁሉም ሀብታም ነበረ የሰው ልጅ እኩል ነው ማንም ከማንም አይበልጥም ግን ጭንቅላትህን ከተጠቀምክበት ከእዛ ሰው የተለየ ልትሆን ትችላለህ በአጭሩ ለማለት የፈለኩት forex trade & crypto trade ስታረጉ እውቀት ይኑራቹ ብልሀት ይኑራቹ የምታገኙትን ገንዘብ በእውቀታቹ ተጠቅማቹ ሀብታም ለመሆን ሞክሩ ጊዜያቹን አስቡት የምላቹ ነገር Motivation speaker አይደለም ከቁም ነገር እዩት !

👍4👏4🔥1
December 5, 2024 317