@St_Ephrem_Syrian · 1.6K subscribers
❝...ስሙን ያያውቅ ሃገሩን ያያጠይቅ «ኤፍሬም ሶርያዊ ኤፍሬም ለብሐዊ ብላችሁ ጥሩልኝ ከመዓዝነ ቤተ ክርስቲያን ባንዱ ቆሞ ይጸልይላችኋል» ብሎ አስጠርቶ.... ሲጨዋወቱም አድረው ኤፍሬም «አባ ባርከኝና ልሒድ» አለው። ባስልዮስም መች ልትሔድ እግዚአብሔር አምጥቶሃል ልትኖር እንጂ ብሎ ሕዝባዊ ነው ቢሉ ዲቁናን፥ ዲያቆን ነው ቢሉ ቅስናን ሹሞ ከሃገረ ሰብከቱ ከፍሎ እንዲአስተምር ሰጥቶታል።❞
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/St_Ephrem_SyrianIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created January 5, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 9, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
2 advertisers placed 2 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
[media, no text]
[media, no text]
🕯በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ሐምሌ ፲፭ ይኽች ቀን ክቡር ቅዱስ አባታችን ማር ኤፍሬም ሶርያዊ የዕረፍቱ መታሰቢያ የሚደረግባት ናት።🕯 በረከተ ጸሎቱ ሃብተ ረድኤቱ ከእኛ አትለይ🤲 #ሐምሌ_15 #ቅዱስ_ኤፍሬም @St_Ephrem_Syrian @st_ephrem_group
አዳም በኀጢአት ምክንያት የሞትን እንቅልፍ ወደ ዓለም አመጣ፥ ሕያው የሆነው እርሱ ግን ከወደቅንበት ጥልቅ የኃጢአት እንቅልፍ ሊያነሳን መጣ። እንግዲህ ባለ መተኛታችን ምክንያት ገንዘባቸውንና ወለዱን እያሰቡ በስግብግብነታቸው መተኛት እንዳልቻሉ እንደ አራጣ አበዳሪዎች አትመልከቱን፡፡ ወይም ደግሞ ንቁ ሆኖ እያደባ እንደሚሔድ፣ የሰረቀውንም ገንዘብ መሬት ውስጥ ቀብሮ እንቅልፉን አጥቶ እንደሚጠብቅ እንደ ሌባ የሚያየን ማን ነው? የዚህ ሌባ ንቃት እስከዚህ ድረስ ብቻ ነው። መተ…
“እግዚአብሔር አምላክህን ፣ በፍጹም ልብህ ፣ በፍጹም ነፍስህ ፣ በፍጹም ኃይልህ (እንደችሎታህ መጠን) ውደድ” (ዘዳግ.6፥4-6)የሚለው ሕግ እርሱ የመጀመሪያው ሕግ ነው ፡፡ እግዚአብሔርንም ስለማፍቀርህ ምልክቱ ባልንጀራህን እንደራስህ መውደድህ ነው፡፡ ነገር ግን ባልንጀራህን የምትጠላው ከሆነ የአንተ ጥላቻ በእግዚአብሔር ላይይሆናል፡፡ ከባልንጀራህ ጋር በጠብ እየኖርህ በእግዚአብሔር ፊት ለጸሎት የምትቆም ከሆነ፣ እርሱን እንደ መሳደብ ይቆጠርብሃል፡፡ በከንቱ ቃላትን እያበዛ…