የምስራች ከሂዳያ ተርቢያ ሰላቴ ሕይወቴ መጽሐፉ በድጋሚ ገበያ ላይ ዋለ! ለልጆች በልጆች ቃና የተዘጋጀ! ድንቅ… — AYA Media || አያ ሚዲያ — TG.ME

የምስራች ከሂዳያ ተርቢያ

ሰላቴ ሕይወቴ መጽሐፉ  በድጋሚ ገበያ ላይ ዋለ!

ለልጆች በልጆች ቃና የተዘጋጀ! ድንቅ መጽሐፍ!

መጽሐፉ ከ5 ዓመት ጀምሮ ላሉ ልጆች የተዘጋጀ ሲሆን

ስለ ዉዱእ አደራረግ ስርዓትና ጥቅሞች
ሰላት ለምን እንደሚሰግዱ
የሰላት አሰጋገድ ስርዓትና ጥቅሞች
ሰላትን የሚያበላሹ ነገሮችን እና
ከሰላት በኋላ የሚባሉ አዝካሮችን
አካቶ ይዟል በተጨማሪም

ልጆችን አሳታፊ የሆኑ አዝናኝና አስተማሪ ጥያቄዎችን! እንዲሁም ሰላት ለመለማመድ የሚረዳቸው የሁለት ወራት የሰላት ወቅቶች መቆጣጠሪያ ያለው ነው!

ለልጆችዎ የሚያወርሱት ድንቅ የእስልምና ማዕዘን መማሪያ!

* ወላጆች ልጆቻችሁን ቤት ውስጥ ለማስተማር
* የተርቢያ ማዕከላትና መድረሳዎች በኮርስ መልኩ ለመስጠት ምቹ ሆኖ የተዘጋጀ! 

ጥራታቸውን ጠብቀው በከለር የታተሙ ኮፒዎችን ለልጅዎ በስጦታ ያበርክቱ!

አድራሻችን: ቤተል ተቅዋ መስጂድ ፊት ለፊት አልመሻን ሕንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ያገኙናል!

ስልክ: 0921 014449

ወይም በተከታዩ ሊንክ ጻፉልን!

@HidayahTerbiya

#የሂዳያ_ትውልድ #የተርቢያ_መጽሐፍ

💫 https://t.me/HidayaTerbiya 💫
May 21, 2025 249