@Sadenadea · 498 subscribers
ይህ የ Saden Adea (Pp's) ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት አጠቃላይ እንቅስቃሴ የሚያሳይ Channel ነው፤ -ፎቶ (photo) -ዝማሬዎች -ቃል መልዕክትና -የተለያዩ ይዘት ያላቸውን መልዕክት ስለሚገኙበት Share & Join በማድረግ ለሌሎችም ያጋሩ ተባረኩ።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/SadenadeaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 28, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
መግቢያ ሰዓት ከ 09:00 እስከ 11:30 ነው አምሽቶ ለሚመጣ ኃላፊነት አንወስድም በርም ይዘጋል
ስትመጡ ይሄንን ማሟላታችሁን አስተውሉ!!
3 days left...... 2018 የክረምት ፅሞና ሊካሄድ እነሆ 3 ቀናት ብቻ ቀርተውታል... እናንተስ ተዘጋጅታችሁአል???
ምዝገባው ተራዝሟል 👏👏👏 አሁንም እስከ እሁድ (ነገ) ማታ 4 ሰዓት ድረስ መመዝገብ ትችላላችሁ...... የምዝገባ stepኦች አልተቀየሩም ግን በተጨማሪ መሪዎች ጋር በመደወልም መመዝገብ ይቻላል... 200 ብሯን መክፈል የማትችሉ ልጆች የቴሌግራም አካውንት ላይ እያሳወቃችሁን ተመዝገቡ ምንም ችግር የለውም 👌👌 የመመዝገቢያ ቴሌግራም አካውንት @bishoftu_csf የመሪዎች ስልክ 0962579908 0961411330 0939383539 0704774504
የፅሞናውን ቦታ ስትጠይቁን ለነበራችሁ...... 📌ምዕራብ ቢሾፍቱ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን 🗓️ ከነሐሴ 13-16 (ከእሮብ እስከ ቅዳሜ) ምዝገባው እንዳያልፋችሁ ዛሬውኑ ተመዝገቡ!! ለመመዝገብ ከታች ባለው የንግድ ባንክ አካውንት 200 ብር ታስገባላችሁ 👉1000644804686 (Kuma Nugusu Dame) በመቀጠልም @bishoftu_csf በሚለው የቴሌግራም አካውንት የከፈላችሁበትን transaction screenshot በማድረግ ከስማችሁ ጋር ትልካላችሁ...…