ኢንሻ አላህ 30 የነብዩ ﷺ ሐዲሶች በአንድ ቀን ይማሩ።ይህ አጭር ኮርስ እሁድ ከ ጠዋቱ 3:00 እስከ ዙሁር።ኪታቡ ቦታው ላይ በነፃ ይሰጣል። 4000 ኮፒ ኪታብ አለ አያስቡ።ከእነ ቤተሰቦ ተጋብዘዋል።ከእርሶ ምን ይጠበቃል?ማስታወሻ ለመያዝ እስክርቢቶ እና እርሳስ፣ ብሎም ጊዜዎን መስጠት።ትምህርቱ ለሁሉም እድሜ ክልል የተዘጋጀ ነው።ለሴቶች በቂ ቦታ አለ።መልክቱን በማሰራጨት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።አድራሻ ሑዘይፋ መስጂድ ሸገር ሲቲ ከየሺ ደበሌ ከፍ ብሎ።https://t.me/SadatKemalAbuMeryemt.me/SadatTextPosts/939March 7, 2025 6.4K 6