Sadat_Text_Posts: post #946 — TG.ME

🛑🛑🛑የፊታችን እሁድ

በአሸዋ ሜዳ ጉቱ አቡበክር መስጂድ
ኢንሻ አላህ 30 የነብዩ ﷺ ሐዲሶች
በአንድ ቀን ይማሩ።

ይህ አጭር ኮርስ እሁድ

🕓ከ ጠዋቱ 2⃣ : 3⃣0⃣እስከ ዙሁር።

📖📚ኪታቡ ቦታው ላይ በነፃ ይሰጣል።

ለሴትም በቂ ቦታ አለ።

ከእርሶ ምን ይጠበቃል?

✏️ማስታወሻ ለመያዝ እስክርቢቶ እና እርሳስ፣ ብሎም ጊዜዎን መስጠት።

ትምህርቱ ለሁሉም እድሜ ክልል የተዘጋጀ ነው።

መልክቱን በማሰራጨት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።

🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘
አድራሻ አሸዋሜዳ ጉቱ ሪል እስቴት አቡበክር መስጂድ።

https://maps.app.goo.gl/B1rgP1vf2gr4G9VbA?g_st=atm

https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
Walideyn mosque ዋሊደይን መስጂድ
Find local businesses, view maps and get driving directions in Google Maps.
April 2, 2025 9.1K 12