ከላይ የተዘረዘሩትን የወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናትን በመሠረታዊ አስተምህሮ አንድ የሚያደርጋቸው ዋን ዋና ነጥቦች
መጽሐፍ ቅዱስ :- የእግዚአብሔር ቃል፣ ከሁሉ በላይ የሆነ የሕይወትና የእመነት መመሪያ ነው።
ፀጋ :- መዳን በሰው መልካም ስራ ሳይሆን፣ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ የሚገኝ የእግዚአብሑእር ስጦታ ነው።
ኢየሱስ ክርስቶስ:- ብቸኛ አዳኝ፣ የሰው ልጆች ሁሉ አማላጅ እና የቤተክርስቲያን ራስ ነው።
ሥላሴ :- እግዚአብሔር በአብ፣ በወልድ፣ እና በመንፈስ ቅዱስ ሦስት አካልና አንድ አምላክ ነው።
ወንጌል :- ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞቶ እንደተነሳ የሚናገረው የምስራች ለዓለም ሁሉ መሰበክ አለበት ።
✞ የኢትዮጵያ ገነት ቤተ ክርስቲያን :- በፊንላንድ ሚስዮን አማካኝነት የተመሰረተች የጴንጤቆስጤ Pentecostal አስተምህሮን የምትከተል ናት።
➥ ጥምቀት:- የአዋቂ የአማኝ ጥምቀት ብቻ በውኃ ውስጥ በመጥለቅ።
➥ የጌታ እራት:- የጌታ ሞትና ትንሳኤ መታሰቢያ ነው።
➥ ልዩ አስተምህሮ :- በመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ልሳን፣ ትንቢት ታምናለች።
ከሌሎቹ ለየት የሚያደርጋት በአስተዳደር ረገድ "ኤጲስ ቆጶሳዊ" Episcopal መዋቅርን ትከተላለች፤ ማለትም የቤተክርስቲያኗ መሪዎች ኤጲስ ቆጶስ" ተበለው ይጠራሉ።
@Real_North
3July 20, 2026 325 1