@REDSPORTNEWS · 121 subscribers
This channel created for sport news.
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/REDSPORTNEWSIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 16, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 25, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
• ሊቨርፑል ኢሳክን ማስፈረም ይችላል ምክንያቱም በ FSG በጥንቃቄ ስለሚተዳደር እናም የፋይናንስ ፍትሃዊ ጨዋታ እና የፋይናንስ ዘላቂነት ደንቦችን በምንም አይነት በኩል ስለማያፈርስ ነው ። • ሊቨርፑል በወቅታዊው የዝውውር ገበያ ላይ 400 ሚሊየን ፓውንድ ወይም 500 ሚሊየን ፓውንድ ማውጣት ይችላል ፣ ይህም ምንም ሁኔታ ላይ PSR ህግን አይጣረስም። [ Mark mcadamtv ]
ሊቨርፑል ኒውካስትል የሚጠይቀውን ገንዘብ ለመክፈል ፍቃደኞች ናቸው። ሆኖም ኒውካስትል ሊቨርፑልን እንደ ተቀናቃኝ ስለሚያዩ ስዊድናዊውን ለሳውዲ አረቢያ መሸጥ ይመርጣሉ። 🥇 Talk sport
ዮኮሬስ ነገ በአርሰናል ቤት ምርመራውን ያደርጋል። ከዛ ከአንድሬ ቤርታ ጋር ወደ ሲምጋፖር ይበር እና የአርሰናል ስብስብን ይቀላቀላል። 🥇 Ben Jacobs
🚨 If Liverpool complete the signing of Alexander Isak, would it make this the best transfer window of all time from any club? 🇩🇪 Florian Wirtz: £116M 🇭🇺 Milos Kerkez: £40M 🇳🇱 Jeremie Frimpong: £30M 🇫🇷 Hugo Ekitike: £79M 🇸🇪 Alexander Isak: £130M-£150M
እነዚህ ሶስት የማን ዩናይትድ አጥቂዎች £200M ነው የወጣባቸው።