@RAHATUL_QELB · 7K subscribers
📲የሴትነቴ ውበት ቻይነቴ ነው።ውበታችን ለውጣችን የዚች ምድር ማስዋቢያ ፀጋነታችን ሁሌ እንሰብካለን ድክመታችን ይታረማል ጥንካሬያችን ይበረታታል ማንነታችን ይታነፃል! ሴትነቴ መከበሪያየ ነው! ድንቅነታችን ከትናቱ አይደለም ዛሬ ይጀምራል! ሴት ሴት መሆን አለባት ። https://youtube.com/channel/UCn_By35yZhxoNmkLd5PnDhw
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/RAHATUL_QELBIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 30, 2017per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
___🌹🌹 "አንድ ሰው ልቡ ለስላሳና መልካም ቢሆንም ክህደትና በደል ደረቅ ያደርገዋል." ሪፍቀን ቢል ቀዋሪር ❤️❤️ __🌹🌹_____
🌹 ትልቅ በሽታ ማለት ሰው በሚጎዳው ነገር ላይ የመራቅ(የመተው) አቅም ማጣቱ ነው ።አላህ ይጠብቀን ♥ ➳ ሼር ያድርጉ ለተጨማሪ ጆይን በሉ!! ➢➢➢ https://t.me/RAHATUL_QELB
ሁሌም ለራሳችሁ ውድ ሁኑ። አንዴ ያጣችሁ የበደላችሁ የገፋችሁ ሆነ ዋጋችሁን አሳጥቶ ለሄደ ሰው እንዴትም ቢሆን መልሶ እንደማያገኛችሁ በጥንካሬያችሁ ይወቁ ። ለራሱ ሲል ውድ የሆነ ሰው መቼም አይረክስም ። ወድቆም አይቀር… ……♥
[media, no text]
- አሳቢ እና አፍቃሪ ሰው በህይወት ውስጥ በጣም አስፈላጊ ነው! ከተገኝ ሪዝቅ ነውና ሳይረፍድ በጊዜያችሁ ትዳርን ያዝ አድርጉ ። ህይወታችሁን በሃላል መንገድ ተደሰቱባት…….ተዝናኑበት 🤍
🌹 ከምትወጅው ጋር ሳይሆን ከማትወጅው ጋር ባለሽ ግንኙነት ✍ የሚስማሙሽ ጋር ሳይሆና የማይስማሙሽ ሰዎች ጋር የምታደርጊው ግንኙነት ✍ በሀሳብ ከምትግባቡት ሳይሆን ከማትግባቡት ✍ አንች ከምታምኒባቸው ጋር ሳይሆን ከማያምኑብሽ ጋር ያለሽ ግንኙነት 💎🔝 በአስደናቂ ሁኔታሽ በምቾት ውስጥ ሳይሆን በአስቸጋሪ ሁኔታዎችሽ ውስጥ ውሳኔ አወሳሰድሽ በደህና ጊዜማ ሁሉም ሰው ደግ ነው ለሚወደው ሁሉም ሰው ጥሩ ነው ግን ሁኔታዎች ሲቀየሩ 👍…